
AM Wealth Academy በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች ገቢ መፍጠር እንድትማሩ እና እውቀታችሁን ወደ ተግባር እንድትቀይሩ ለማገዝ የተቋቋመ አካዳሚ ነው።
በተለያዩ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በ Online ፣ በአማካሪዎች እገዛ እና በቀጣይነት ድጋፍ/ Ongoing Supports አዳዲስ ክህሎቶችን ይማሩ፣ የራሳችሁን ንግድ ይገንቡ፣ እና እውቀታችሁን ወደ ተግባር በመቀየር ወደ ግባችሁ ይራመዱ።

