
AM Wealth Academy በአንድ Comunity ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በOnlineገቢ መፍጠር እንድትማሩ እና እውቀታችሁን ወደ ተግባር እንድትቀይሩ ለማገዝ የተቋቋመ አካዳሚ ነው።
የተግባር ትምህርቶች፣ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች እገዛ እና በቀጣይነት ድጋፍ አዳዲስ ክህሎቶችን ይማሩ፣ የራሳችሁን የOnline ንግድ ይገንቡ፣ እና እውቀታችሁን ወደ ተግባር በመቀየር ወደ ግባችሁ ይራመዱ።
ተማሩ። ገንቡ። ክህሎታችሁን አሳድጉ።
